ፈጣን፣ ተመጣጣኝ ዋጋ እና ከጭንቀት ነፃ እና አለም አቀፍ ጥራት ያለው የህክምና ሂደት ስለ ህክምና መዘግየት፣ የተደበቁ ክፍያዎች እና ትክክለኛውን ሆፒታል ስለመምረጥ ሳይጨነቁ በማናኪ ሄልዝኬር በኩል ሙሉ ለሙሉ ለእርስዎ ብቻ ተብሎ በሚዘጋጅ የህክምና እቅድ እና ሂደት የሚታከሙበትን መንገድ ማግኘት ይችላሉ።
በመቶዎች በሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን የታመነ
Get the Right Treatment Without Hidden Costs or Delays
VIP Service Tailored for Ethiopians.
Trusted by 500+ Ethiopian patients
JCI & NABH Hospitals
ግልፅ ያልሆኑ የተደበቁ ክፍያዎች እንዲሁም ለሚያገኙት አገልግሎት መክፈል ከሚገባዎት በላይ እንዲከፍሉ ይደረጋሉ
የሚያስፈልግዎትን ህክምና ለመስጠት ብቁ ወዳልሆኑ ሆስፒታሎች እና የጤና ባለሙያዎች ይላካሉ
በጣም ብዙ ታካሚዎች ለህክምና ከሃገር ያለ በቂ ዝግጅት፣ ቋንቋ እና የህክምና እውቀት ስለሚጓዙ የተሳሳቱ እጆች ላይ ወድቀው ለህክምናው መክፈል ከሚገባቸው በላይ ወጪ ለማውጣት እና አላስፈላጊ እንግልቶች ይዳረጋሉ።
ህክምናቸውን በህንድ ሃገር ማድረግ ለሚፈልጉ ታካሚዎች በሙሉ ግልፅ እና ለእነሱ ብቻ የሚዘጋች የህክምና እቅድ
በማዘጋጀት ሙሉ የህክምና ሂደቱን እናመቻቻለን።
በህንድ ሃገር ከሚገኙ ምርጥ የካንሰር፣ የልብ፣ የአጥንት፣ የንቅለ ተከላ እንዲሁም የመሃንነት ህክምና ከሚሰጡ ብቁ ማዕከላት ጋር ብቻ ነው የምንሰራው
እያንዳንዷን የህክምና እና የክፍያ ሂደት ስለምናጣራ ለአላስፈላጊ ምርመራዎች እና ወጪዎች አይጋለጡም
ህክምናዎን ጀምረው እስኪጨርሱ ድረስ የቢሮአችን የህክምና ባለሙያዎች ከጎንዎ አይለዩም
የራሳችን የእንግዳ ማረፊያ ስለምናዘጋጅ ውድ ለኖሁ የሆቴል ቆይታዎች አይዳረጉም
እርስዎ ጤናዎ ላይ ብቻ እንዲያተኩሩ የህክምና ጉዞዎ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የሚያስፈልገውን በሙሉ እኛ እንጨርሳለን።
ማናኪ ሄልዝ ኬር -የህክምና አጋርዎም ጨር እንጂ የጉዞ ወኪል ብቻ አይደለም
በሃገር ውስጥ ከሚገኘው የህክምና ቡድናችን የሚያስፈልግዎትን ህክምና ለመረዳት ነፃ የማማከር አገልግሎት ያገኛሉ
ከሃገር ሲወጡ ትክክለኛውን ሆስፒታል መርጠን የሚያወጡትን ወጪ አስቀድመው አውቀው ነው
ከቪዛ ጀምሮ እስከ ትኬት መቁረጥ እና ትራንስፖርት ማመቻቸት ድረስ ሁሉም በእኛ በኩል ይዘጋጃል
ህንድ ከደረሱ በኋላ በህንድ ሃገር የሚገኙት አጋሮቻችን ከኤርፖርት ተቀብለው ማረፊያ ቦታዎ ያደርሱዎታል
ህክምናዎን ጨርሰው ከተመለሱ በኋላ የሚያስፈልጉ ክትትሎችን እና መድሃኒቶችን በማመቻቸት ከጎንዎ ነን
በእያንዳንዷ እርምጃዎ ከጎንዎ የማይለይ የህክምና ቡድን አለን። ማንኛውንም ከቋንቋ፣ ከጉዞ እና ከማረፊያ ጋር
የተያያዙ ጉዳዮችን የሚፈፅም እንዲሁም ሙሉ ለሙሉ የህክምና ሂደትዎን መረዳት የሚችል ቡድን በሃገር ውስጥም
በውጪም እናዘጋጃለን።
የህንድ ሃገር ህክምናቸውን በእኛ በኩል አድርገው በተሳካ ሁኔታ አጠናቀው የተመለሱ ኢትዮጵያውያን እውነተኛ
ታሪኮች
በእኛ በኩል በህንድ ሃገር ህክምናቸውን ካደረጉ ታካሚዎቻችን አንደበት ስለ አገልግሎታችን እና ስለነበራቸው ቆይታ ለመስማት ለመስማት ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ። የእነሱ ታሪክ ለታካሚዎቻችን የምናቀርበውን ግልፅ የአሰራር መንገድ እና ቤተሰባዊ እንክብካቤ ማሳያ ነው።
የተለያዩ የህክምና አይነቶች
ህክምናቸውን በማናኪ በኩል አድርገው አዲስ ተስፋን ካገኙ በመቶዎች ከሚቆጠሩ ሰዎች መሃል ይሁኑ
የምንሰራው አለም አቀፍ ጥራት ያለው ህክምናን መስጠት ከሚችሉ ሆስፒታሎች እና የረጅም አመት ልምድ ካላቸው
ስፔሻሊሥት ሃኪሞች ጋር ብቻ ነው።
JCI Accredited
JCI Accredited
JCI Accredited
NABH Accredited
JCI Accredited
ሁሉም አጋር ሆስፒታሎቻችን በአለማቀፍ ደረጃ የJoint Commission International (JCI) እና National Accreditation Board for Hospitals & Healthcare Providers (NABH) እውቅና ያላቸው ናቸው።
የህክምና ቡድናችን የህክምና ፍላጎትዎ ላይ በመመርኮዝ ለእርስዎ ትክክለኛ ከሆነው ሃኪም እና እና ሆስፒታል ጋር ያገናኘዎታል።
በየጊዜው ማስተናገድ የምችለው ሰው ቁጥር ውስን ስለሆነ ነፃ የማማከር አገልግሎት ለማግኘት እና ለእርስዎ ብቻ የሚዘጋጅ የህክምና እቅድ ለማግኘት ፈጥነው ይመዝገቡ።
I almost had to wait an extra month for my treatment because all the spots were taken. Thankfully, there was a cancellation and I was able to get in. The personalized attention I received was worth the wait – they treated me like family.
በህንድ ውስጥ ለኢትዮጵያውያን ህሙማን ህክምናን በተመለከተ ለተለመዱ ጥያቄዎች መልስ ያግኙ
የህክምና ክፍያው እንደሚያስፈልግዎት የህክምና አይነት ይወሰናል። ነገር ግን ከመሄድዎ በፊት በህክምና እቅዱ መሰረት ምን ያህል እንደሚያስፈልግ እናስውቅዎታለን።
አዎ፣ የቪዛ እና የጉዞ ሂደትን ትኬት መቁረጥን እና ማረፊያ ቦታ ማዘጋጀትን ጨምሮ ሙሉ ሂደቱ የሚያልቀው በእኛ በኩል ነው።
የንሰራው ህንድ ላይ ከሚገኙ ትልልቅ ሆስፒታሎች እና ስፔሻሊስት ሃኪሞች ጋር ነው። ከምሄድዎ በፊት ለእርስዎ ብቻ የታሰበ የህክምና እቅድ ይዘጋጅልዎታል። በሃገር ውስጥ የሚገኘው የህክምና ባለሙያዎች ቡድናችን ህክምናዎ በትክክለኛ መንገድ እየትካሄደ እንደሆነ ያረጋግጣል።
በቋንቋ ምክንያት የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን ለመቀነስ ሲባል በሃእር ውስጥ የሚገኘው ቡድናችን እርስዎ በፈለጉት ሰዓት ለማስተርጎም እና ነገሮችን ለማስረዳት ዝግጁ ነው።
ይህ የሚወሰነው እንደሚወስዱት የህክምና አይነት እና ለማገገም እንደሚፈጅበት ጊዜ ነው። ከመሄድዎ በፊት ምን ያህል ሊቆዩ እንደሚችሉ እናሳውቅዎታለን።
ህክምናዎን አጠናቀው ወደ ሃገር ሲመለሱ፣ በህንድ ሃገር ከነበረው የህክምና ቡድንዎ ጋር በየጊዜው በቪዲዮ ኮንፈረንስ ክክትልዎን እንዲቀጡ እና መድሃኒቶች የሚያገኙበትን መንገድ እናመቻቻለን።
አዎ፣ አብርዎት የሚሄድ አስታማሚ ማምጣት ይችላሉ፣ የነሱንም የቪዛ እና የጉዞ ሂደት አንድላይ እናመቻቻለን።
የህክምና ክፍያው በብሄራዊ ባንክ በኩል በቀጥታ ለሆስፒታሉ ነው የሚከፈለው። በቆይታዎ ጊዜ ለማረፊያ ቦታ እና ሌሎች ወጪዎች ደግሞ በድጋሚ ከብሄራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ በጥሬ ገንዘብ ወይም ደግሞ በክፍያ ካርዶች እንደምርጫዎ ማግኘት ይችላሉ።
ቡድናችን በህንድ ውስጥ ስላለው ህክምና ተጨማሪ ጥያቄዎችን ለመመለስ ዝግጁ ነው።
በእኛ በኩል ፈጣን ግልፅ እና ከእንግልት ነፃ በሆነ መንገድ አለም አቀፍ ጥራት ያለው ህክምና በህንድ ሃገር ማግኘት ይችላሉ።